All news & tips
Clinic news August 20, 2026

የልጆች የአድኖይድ እና ቶንሲል መጨመር፡ መቼ መወገድ ያስፈልጋል?

የልጆች የአድኖይድ እና ቶንሲል መጨመር፡ መቼ መወገድ ያስፈልጋል?

ልጅዎ በአፉ በተደጋጋሚ ይተነፍሳል? በሌሊት ያንኮራፋል? እንቅልፉ ይረበሻል ወይም በተደጋጋሚ የጉሮሮ ኢንፌክሽን ይይዘዋል?

የተስፋፉ አድኖይድ እና ቶንሲሎች ለእነዚህ ችግሮች አስተዋፅዖ ሊያደርጉ ይችላሉ።

በአንገት በላይ ህክምና ቀድሞ መመርመር ምክንያቱን ለመለየትና ተገቢውን ሕክምና ለመወሰን ይረዳል።

#Adenoids #Tonsils #ENT #ChildHealth #Adenoidectomy #Tonsillectomy

Have a question?

Call our reception — we're happy to help.

+251 99 495 0996
Back to News & Tips