All news & tips
Clinic news August 10, 2026

የመስማት ችሎታ መቀነስ ሁልጊዜ በድንገት አይከሰትም

የመስማት ችሎታ መቀነስ ሁልጊዜ በድንገት አይከሰትም

የመስማት ችሎታ መቀነስ ሁልጊዜ በድንገት አይከሰትም። ብዙ የመስማት ችግሮች ቀስ በቀስ ስለሚከሰቱ፣ በዕለታዊ ንግግርዎና ግንኙነቶቾ ላይ ተፅዕኖ እስካሳደሩ ድረስ በቀላሉ ሳይታወቁ ሊቆዩ ይችላሉ።

በስልክ ሲያወሩ ወይም ከሰዎች ጋር ሲገናኙ አንዱን ጆሮ ከሌላው ይልቅ ደጋግመው እንደሚጠቀሙ ካስተዋሉ፣ ይህን ምልክት ችላ አይበሉ። የመስማት ችሎታዎን በባለሙያ ማስመርመር ጠቃሚ ሊሆን ይችላል።

👂 የመስማት ችሎታዎ ትኩረት ይፈልጋል። ቀደም ብሎ መመርመር ለተሻለ ጤና ያግዛል።

📅 ዛሬ ቀጠሮዎን ይያዙ

#HearingHealth #HealthyHearing #EarCare #HearingAwareness #HearingLossAwareness #EarlyDetection #ENT #Ear #Nose #Throat #PrimeCareENT

Have a question?

Call our reception — we're happy to help.

+251 99 495 0996
Back to News & Tips